SHOW / EPISODE

አገልግሎት | Ministry

22m | Jun 16, 2023

Bemengede Podcast Season 3 አገልግሎት


🎧 አገልግሎት |

ከነብይ ሄኖክ ተሾመ ጋር


በወጣትነት ጊዜ በተለይም የግቢ ተማሪነት ዘመን ለአገልግሎት ሊኖር የሚገባውን እይታ ከነብይ ሄኖክ ጋር በመወያየት መራኦል እና አዳም ቆይታ አድርገዋል ይከታተሉን።


በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት 


🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ

📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥

🅾 ለቤተሰብ እንዲሁም ለጓደኞችዎ ያጋሩ 🅾️


""""""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ"""""""""

  በነዚህ ሶሻል ሚዲያዎች ተገኙናላችሁ!

  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


 - Tiktok

 - Telegram

 - Instagram | Facebook

 - Google podcast | Spotify

Paused
Audio Player Image
Bemengede
Loading...