SHOW / EPISODE

Bemengede Podcast Season 4 | Intro Episode

2m | Jan 13, 2024

Bemengede Podcast Season 4


🎧 Intro Episode | የመዕራፍ መግብያ


   

-ክርስትያን ተማሪዎች እንደመሆናችን በግቢ ቆይታችን ዕለታዊ በሚባል ደረጃ ሊገጥሙን የሚችሉ እናም በመንገዳችን ላይ የምንገናኛቸው አይቀሬ የሆኑ ጉዳዮች ላይ የምንወያይ ይሆናል። 

 "ከዕለታት በዚህ ቀን" በሚል ርዕስ አዲሱን ምዕራፍ ጀምረናል።

  አብራችሁን ቆዩ!!!

 

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላዊያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት በዲጂታል ስትራቴጂ ድፓርትመንት እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት 


🎙በፖድካስቱ ዙሪያ ሃሳብ አስተያየት አንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ቦት መላክ ትችላላችሁ

📤👉👉 @amuecsf_bot 👈👈📥

                                                                                                                                     """"""""""Ⓐⓜⓤⓔⓒⓢⓕ"""""""""

በነዚህ ሶሻል ሚዲያዎች ተገኙናላችሁ!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://linktr.ee/40minch_university_fellow? utm_source=linktree_admin_share


🅾️ ይህን መልዕክት ለአንድ ሰው ማጋራት አንርሳ🅾️

Paused
Audio Player Image
Bemengede
Loading...